Descripción
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ማኅሌትና ዋዜማ ሥርዓት ለየወሩ በዓላት በግዕዝ
ማሕሌት ዘቅዱስ ያሬድ – ሙሉ የማኅሌትና የዋዜማ ሥርዓት በአንድ መተግበሪያ
ማሕሌት ዘቅዱስ ያሬድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የማኅሌትና የዋዜማ ሥርዓተ ጸሎት ጽሑፎችን ከመስከረም እስከ ጳጉሜ ባሉት ወራት ለሚውሉ በዓላት ሁሉ በግዕዝ ቋንቋ የያዘ መተግበሪያ ነው። ማኅሌተኞች፣ ዲያቆናት፣ ካህናት፣ መዘምራን እና የያሬዳዊ ዜማ ተማሪዎች በቀላሉ እየተከተሉ እንዲያዜሙ ተዘጋጅቷል።
በመተግበሪያው ውስጥ የሚያገኙት፦
- ሥርዓተ ዋዜማ – ሃሌ ሉያ፣ ምልጣን፣ አመላለስ፣ ለእግዚአብሔር ምድር፣ እግዚአብሔር ነግሠ፣ ይትባረክ፣ ሰላም
- ሥርዓተ ማኅሌት – ሥርዓተ ነግሥ፣ መልክአ ሥላሴ፣ ዚቅ፣ ዘጣዕሙ፣ ነግሥ፣ ወረብ፣ ምልጣን፣ አመላለስ፣ አንገርጋሪ፣ እስመ ለዓለም፣ ማኅሌተ ጽጌ፣ ሰቆቃወ ድንግል፣ ቅንዋት
- መልክአ ማርያም፣ መልክአ ሚካኤል፣ መልክአ ገብርኤል፣ መልክአ ጊዮርጊስ፣ መልክአ ተክለ ሃይማኖት፣ መልክአ መድኃኔዓለም እና ሌሎችም
ከመስከረም እስከ ጳጉሜ የተካተቱ በዓላት (ምሳሌዎች)፦
ዓውደ ዓመት፣ መስቀል፣ ቅዱስ ዮሐንስ፣ ሚካኤል፣ ገብርኤል፣ ሩፋኤል፣ ዑራኤል፣ ኪዳነ ምሕረት፣ ቅድስት አርሴማ፣ አቡነ አረጋዊ፣ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ፣ አቡነ ተክለ ሃይማኖት፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ቂርቆስ፣ ቅድስት ሐና፣ ጽዮን ማርያም፣ ቁስቋም፣ ፬ቱ እንስሳ፣ ፳፬ ካህናተ ሰማይ፣ በአታ ለማርያም፣ ልደት፣ ጥምቀት፣ ቃና ዘገሊላ፣ ሥላሴ፣ አስተርእዮ ማርያም፣ ልደተ ስምዖን፣ ሆሣዕና፣ ትንሣኤ፣ ዕርገት፣ ጰራቅሊጦስ፣ ልደታ ለማርያም፣ ቅዱስ ያሬድ፣ ጴጥሮስ ወጳውሎስ፣ ደብረ ታቦር፣ ጽንሰታ ለማርያም እና ሌሎችም።
ለምን ይህን መተግበሪያ ይመርጣሉ?
- ከ100 በላይ የበዓላት ሥርዓተ ማኅሌት እና ብዙዎቹ ከዋዜማ ጋር
- በወር እና በበዓል ተከፍሎ በቀላሉ የሚፈለግ ይዘት
- ዜማውን ለመከተል የተመቸ፣ ሁሉም ክፍል በየስሙ የተሰየመ
- ለማኅሌት፣ ለጉባኤ፣ ለግል ጸሎትና ለትምህርት ተስማሚ
---
MAHLET ZE-KIDUS YARED – Complete Mahlet & Wazema Liturgy
Mahlet Ze-Kidus Yared is a digital collection of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Mahlet (night vigil hymnody) and Wazema (eve-of-feast service) texts in Ge'ez, covering the feast days of every month of the Ethiopian calendar, from Meskerem to Pagume. It is made for deacons, priests, choir members, Zema students and every faithful who loves to follow the liturgy of St. Yared.
What's inside:
- Seraate Wazema – Haleluya, Meltan, Amelales, Le'Egziabher Mdr Bemel'a, Egziabher Negse, Yitbarek, Selam
- Seraate Mahlet – Seraate Negs, Melke'a Selassie, Zik, Zetaemu, Negs, Werb, Meltan, Anegergari, Iske Le'alem, Mahlete Tsige, Sekoqawe Dingil, Qenwat
- Melke'a of Mariam, Michael, Gabriel, George, Tekle Haymanot, Medhane Alem, Yohannes and more
Feasts included (examples):
Awde Amet (New Year), Meskel, St. John, Michael, Gabriel, Rufael, Urael, Kidane Mihret, Arsema, Abune Aregawi, Gebre Menfes Kidus, Abune Tekle Haymanot, St. George, Kirkos, Kidus Hanna, Zion Mariam, Kuskuam, the Four Living Creatures, the 24 Heavenly Priests, Genna (Christmas), Timket (Epiphany), Kana Zegalila, Holy Trinity, Hosanna, Tensae (Easter), Erget (Ascension), Pentecost, Lideta Le'Mariam, St. Yared, Peter & Paul, Debre Tabor, Tsinsete Mariam and many more.
Why choose this app:
- Over 100 feast-day Mahlet services, many with their Wazema
- Organized by Ethiopian month and feast for quick access
- Clearly labeled sections (Zik, Werb, Meltan, Amelales, etc.) to follow the chant easily
- Ideal for church vigils, group worship, personal prayer and Zema study
Key words: Ethiopian Orthodox, Tewahedo, Mahlet, Wazema, Yared, Zema, Ge'ez, Werb, Zik, Melke'a, Kidase, Debtera, Ethiopian feasts, Ethiopian calendar, ማኅሌት፣ ዋዜማ፣ ያሬድ፣ ዜማ፣ ግዕዝ፣ ተዋሕዶ፣ ኦርቶዶክስ፣ ወረብ፣ ዚቅ፣ መልክአ።
Novedades
• Update notifications inside the app, so you always have the latest version
• Small fixes and improvements