App search

Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት

org.eotcmezmur.mezmur
100,000+
installs · ≈384K
★ 4.64
661 ratings
2020-02-08
first release
2026-10-25
last update

Description

የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስትያን መዝሙራት ግጥም በተለያየ ዘርፍ

* የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስትያን መዝሙራት ግጥም በተለያየ ዘርፍ ይቀርባሉ። ለምሳሌ የሰንበት ት/ቤት መዝሙራት, የዘማርያን መዝሙራት, የመላእክት መዝሙራት, የልደት በዓል መዝሙራት * የወደዷቸውን መዝሙራት ለብቻ ማግኘት ይችላሉ * አዳዲስ መዝሙር ግጥሞችን ለማግኘት ዝርዝሩ ላይ ወደታች ማድረግ ይችላሉ። * የመዝሙራት ግጥሞች አንድ ጊዜ ወደስልክዎ ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል። ከዚያ ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ይቻላል። * የመዝሙራት ግጥሞችን በቁጥር፥ በርዕስ፥ በመደብና በመለያ መፈለግ ይቻላል። * የመዝሙራት ግጥሞችን ለወዳጆችዎ ማጋራት ይችላሉ * የሚያውቁትን የመዝሙራት ግጥም በመጻፍና ለእኛ በመላክ ከግምገማ በኋላ እንዲለቀቅ ማድረግ ይችላሉ። * አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ምቹ ማድረግ ይቻላል * በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል። * የድምጽ መዝሙራትን ማካተት

What's new

Albums on singer pages now list their songs. Songs open correctly from shared links and notifications. Offline downloads are more reliable.

Rating distribution

5★540
4★60
3★0
2★60
1★0

Details

Version1.3.1
Minimum Android version7.0
Reviews4
Available inworldwide (242)
Developer contactson the Business plan
Collected2026-10-31

Chart positions

In 3 charts across 3 countries, best position #29.

Ethiopia · free#29 BOOKS_AND_REFERENCE
United Arab Emirates · free#115 BOOKS_AND_REFERENCE
Saudi Arabia · free#128 BOOKS_AND_REFERENCE

This data in the API

The full record in JSON costs 1 credit.

curl -H "X-API-Key: YOUR_KEY" \
  "https://apkapi.com/api/v1/app?id=org.eotcmezmur.mezmur"