App search

የምላስ ጣጣ

com.ye_melas_tata
Education Free Contains ads Everyone Open on Google Play
50,000+
installs · ≈74K
—
0 ratings
2022-08-22
first release
2025-02-15
last update

Description

Tongue problem

ኢስላም የንግግርን አርዕስትና ያጠቃቀም ዘዴዎችን(ስልቶችን) አስመልክቶ ታላቅ የሆነ ማሳሰቢያ ሰጥቷል፡ ምክንያቱም ማንኛውም ሰው ትክክለኛ አዕምሮ እና ትክክለኛ ስነምግባር ያለው መሆኑን የሚያመለክተው ንግግሩ ነው፡፡ ማንኛውም ማህበረሰብ የተለያዩ የንግግር ጥበብ እና ስልቶችን መጠቀማቸው ታላቅ በሆነ ደረጃ ላይ እና በጣም ስር የሰደደ ስነ-ምግባር ያላቸው መሆኑን ያመለክታል። በዚህ መተግበሪያ ውስጥ የተካተቱ ርዕሶች ● ንግግርን ጥሩ በሆነ ጥበብ መጠቀም በኢስላም ታላቅ ቦታ አለው ● የምላስ አደገኝነት ● ንግግርህ ምርኮኛህ ነው ● ከምላስ ጣጣዎች መካከል ● ምላስህን መልካም የሆነ ንግግር አለማምድ ● የዑለማዎችን /የመሻይኾችን/ ክብር መዳፈርን ተጠንቀቅ ተጨማሪ ትምህርት ■ የተፈቀደ እና ያልተፈቀደ ተወሱል ■ የተወሱል ትርጉም ■ የተወሱል አይነቶች ■ የተከለከለ ተወሱል እና አይነቶቹ ■ ተወሱልን አስመልክቶ ሙስሊሞች ከሐቅ ያፈነገጡባቸው ምክንያቶች

Details

Version3.0
Minimum Android version5.0
Reviews0
Developer websitekeenyaa.com
Available inworldwide (242)
Developer contactson the Business plan
Collected2026-10-30

This data in the API

The full record in JSON costs 1 credit.

curl -H "X-API-Key: YOUR_KEY" \
  "https://apkapi.com/api/v1/app?id=com.ye_melas_tata"