App search

መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው

com.nigatsystems.meharene_ab
Books & Reference Free Contains ads Everyone Open on Google Play
50,000+
installs · ≈61K
★ 4.75
447 ratings
2023-11-26
first release
2024-07-30
last update

Description

መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው -ምእመናን በቀላሉ እንዲያነቡት እንዲረዱት እንዲሁም ዜማውን ለመለማመድ ያስችላል

የመሐረነ አብ ጸሎትን ያዘጋጀው ከ40 መጻሕፍት በላይን የደረሰውና ካልዓይ ቅዱስ ያሬድ ፥ ካልዓይ ቄርሎስ የተባለው ቅዱሱ #አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋሥጫ ነው፡፡ ሲያዘጋጀውም ከተለያዩ ቅዱሳት መጻሕፍትና እንደ ቅዱስ ያሬድ ካሉ ሊቃውንት ድርሰቶች ኀይለ ቃላት ያላቸውንና ለጸሎት ተስማሚ የሆኑ ቃላትን እንደ ንብ ቀስሞ ነው ያዘጋጀው፡፡ ፠ ቅዱሱ ያዘጋጀውም በመጽሐፈ ሰዐታት ድርሰቱ ላይ በስተመጨረሻ ከኪዳን በፊት እንዲደረስ አድርጎ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ከዓመት እስከ ዓመት በየዕለቱ ኪዳን በሚደርስባቸው ማንኛውም የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክንና ገዳማት ‹‹የመሐረነ አብ ጸሎት››ም ከኪዳን በፊት ይደርሳል፡፡ ፠ የመሐረነ አብ ጸሎት ከኪዳን በፊት ብቻ ሳይሆን፣ የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ከመጀመሩ በፊት በዋይዜማው የሚደርስ፣ ለግል ጸሎት፣ ረሃብ ጦርነት፥ አባር ቸነፈር፥ ተስሕቦና ወረረሽኝ በሽታ እና የተለያዩ ችግሮች በመጡ ወቅት የሚደረስ ሲሆን ከእግዚኦታ ጋር አብሮ ስለሚባልም ‹‹የምሕላ ጸሎት›› በመባልም ይጠራል፡፡ ፠ የጸሎቱ አደራረስም በመሪና በተመሪ (በቀኝና በግራ) በተራ ስለሆነ በጋራ የሚጸለይና ዜማው የሚመስጥ፤ የቃሉ አሰዳደርም የሚያስደንቅ፤ የያዘው ኀይለ ቃል እንባን የሚያስነባ ነው፡፡ በተለይም በገዳም ያሉ አባቶች በጋራ(በማኅበር)ና በግል ጸሎት ዕለት ዕለት ያደርሱታል፡፡ ይህን የጸሎት የምህላ ጸሎት ለምእመናን በቀላሉ እንዲያነቡት ፡ እንዲረዱት እንዲሁም ዜማውን እንዲለማመዱበት ታስቦ የተሰራ መተግበሪያ ነው።

What's new

Minor bug fixes

Rating distribution

5★409
4★0
3★18
2★0
1★18

Details

Version1.2
Minimum Android version5.0
Reviews2
Developer websitenigatsystems.com
Available inworldwide (242)
Developer contactson the Business plan
Collected2026-11-02

This data in the API

The full record in JSON costs 1 token.

curl -H "X-API-Key: YOUR_KEY" \
  "https://apkapi.com/api/v1/app?id=com.nigatsystems.meharene_ab"