App search

Mezmure Kidusan

com.negede.mezmurbible
1,000+
installs · ≈3.4K
—
0 ratings
2025-03-08
first release
2026-01-19
last update

Description

መዝሙረ ቅዱሳን አፕሊኬሽን በመጠቀም ከ3,000 በላይ የሚሆኑ መዝሙራት አሁኑኑ play store በማውረድ ይጠቀሙበት!

መዝሙረ ቅዱሳን አፕሊኬሽን ለክርስቲያኖች የተዘጋጀ መተግበሪያ ነው። በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ ከ3,000 በላይ የሚሆኑ መዝሙራት ያገኛሉ። ከነዚህ መዝሙራት መካከል አንዳንዶቹ በድምፅ (ኦዲዮ) የተሞሉ ሲሆን ሁሉም ይዘቶች የሚገኙት የፕሌይ ስቶርን (play store) በመጠቀም ዳውንሎድ በማድረግ ነው። አፕሊኬሽኑ ለንግድ ዓላማ የተሰራ አይደለም፤ ስለዚህ ሁሉም ይዘቶች ነፃ ናቸው። አፕሊኬሽኑ ከኢንተርኔት ሳይገናኝ የሚሰራ በመሆኑ በማንኛውም ሰዓት እና ቦታ መዝሙራትን ማየት እና ማዳመጥ ይችላሉ። 4. ዋና ዋና ተግባራት (Key Functions): • ከ3,000 በላይ የሚሆኑ መዝሙራት ያለኢነተርኔት ማየት እና ማንበብ። • አንዳንድ መዝሙራት በድምፅ (ኦዲዮ) ያለኢንተርኔት ማዳመጥ። • ሁሉም ይዘቶች በነፃ የማውረድ እና ቀላል አጠቃቀም መሆኑ። • ከኢንተርኔት ሳይገናኝ (Offline) መጠቀም ማስቻሉ። • ቀላል እና ለተለያየ አገልግሎት ለመጠቀም ማገዙ። • መዝሙሮችን በቀላሉ ማግኘት የሚያስችል መፈለጊያ ማካተቱ፡፡ • ለተጠቃሚ ምቹ የሆነ ገጽታ ያለውና ለአጠቃቀም ምቹ መሆኑ፡፡ • ለንግድ ዓላማ ያልተዘጋጀ መሆኑ (Non-commercial) ። እባክዎን መዝሙረ ቅዱሳን በመጠቀም በመዝሙራት እግዚአብሔርን ያመስግኑ መንፈሳዊ ሕይወትዎንም በመገንባት በቀላሉ ይደሰቱ! 🎶

What's new

Dark mode improved Bugs fixed

Details

Version2.0
Minimum Android version7.0
Reviews0
Available inworldwide (242)
Developer contactson the Business plan
Collected2026-11-21

This data in the API

The full record in JSON costs 1 token.

curl -H "X-API-Key: YOUR_KEY" \
  "https://apkapi.com/api/v1/app?id=com.negede.mezmurbible"