App search

Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም

com.joy.widasemariam
1,000,000+
installs · ≈1.1M
★ 4.56
1 704 ratings
2020-02-24
first release
2026-01-03
last update

Description

የድንግል ማርያም ውዳሴ በአማርኛ፥ በግዕዝ፥ in English ፥ auf Deutsch

የድንግል ማርያም ውዳሴ በአማርኛ፥ በግዕዝ፥ in English ፥ auf Deutsch ውዳሴ ማርያም የሶርያው ቅዱስ ኤፍሬም የደረሰውና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከጥንት ጀምሮ በጣም የታወቀና የተወደደ ጸሎት (የጸሎት መጽሐፍ)ነው። ይኸውም እመቤታችን ድንግል ማርያምን በብዙ ምሳሌ እየመሰለ የሚያወድስ፤ ሥነ-ጽሑፋዊ ውበት ያለው በመሆኑ ደግሞ ከጸሎትነቱም ባሻገር ጥልቅ ምስጢር ያለበት ትምህርት የሚሰጥ ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ተማሪዎቹ በቃል ትምህርቱ ዘርፍ ከየዘወትር ጸሎት ቀጥለው በንባብና በዜማ ይህን ውዳሴ ማርያም የተባለውን የትምህርት ክፍል ይማሩታል። በልዑል እግዚአብሔር ፈቃድና እርዳታ በዲ/ን ብንያም የተሠራ። አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት በኢ-ሜይል አድራሻዬ [email protected] ይጻፉልኝ። አመሰግናለሁ። "ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፡፡" ፊሊጵ ፬፥፬

What's new

በልዑል እግዚአብሔር እርዳታ በረጅም ጊዜ በኋላ ማሻሻያዎች ተካተውና የቋንቋ ብልሽቶች ተስተካክለው በድጋሚ ተለቋል። እግዚአብሔር ቢረዳኝ በቅርቡ ደግሞ በአዲስ መልክ የሚወጡ መንፈሳዊ አፕሊኬሽኖችን እንለቃለን። በጸሎት እያሰባችሁን ጠብቁን። ስሪት 2.4 - አዲስ ማሻሻያዎች 🎨 የተሻሻለ አቀማመጥ እና ንድፍ ንፁህ ነጭ የጀርባ ቀለም በመላው መተግበሪያ ላይ የተሻሻለ ክፍተት እና ህዳግ ለተሻለ አንባቢነት 📱 የተሻሻለ አሰሳ "ተመለስ" ቁልፍ በአንባቢ እና ስለ መተግበሪያ ገጾች ላይ ታክሏል የተሻሻለ የምርጫዎች ማያ ገጽ ከ AppBar እና ቀላል አሰሳ ጋር ✨ ለአንባቢዎች የተሻለ ልምድ የጎን ህዳግ ለምቹ ንባብ የተሻሻለ የጽሑፍ አቀማመጥ 🔧 ቴክኒካል ማሻሻያዎች ወደ አዲሱ Android API 35 ተዘምኗል የ Play Store ማስጠንቀቂያዎች ተስተካክለዋል የጥራት ማሻሻያዎች

Rating distribution

5★1.4K
4★71
3★35
2★35
1★125

Details

Version2.5
Minimum Android version7.0
Reviews31
Available inworldwide (242)
Developer contactson the Business plan
Collected2026-10-29

Chart positions

In 3 charts across 3 countries, best position #17.

Ethiopia · free#17 BOOKS_AND_REFERENCE
Saudi Arabia · free#61 BOOKS_AND_REFERENCE
United Arab Emirates · free#77 BOOKS_AND_REFERENCE

This data in the API

The full record in JSON costs 1 credit.

curl -H "X-API-Key: YOUR_KEY" \
  "https://apkapi.com/api/v1/app?id=com.joy.widasemariam"