App search

እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት

com.islam_and_muslims
Books & Reference Free Contains ads Everyone Open on Google Play
50,000+
installs · ≈64K
—
0 ratings
2022-12-05
first release
2025-02-17
last update

Description

እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት እና ለማወቅ

በዚህ መተግበሪያ ውስጥ የተካተቱት ርዕሰ ጉዳዮች - ኢስላም ምንድነው? - የዩኒቨርስ አፈጣጠር - የሰው ዘር አፈጣጠር - ከሞት በኋላ ህይወት አለን? - የአላህ አንድነት - የአላህ ባህርያት - አምስቱ የኢስላም ምሰሶዎች - የመልእክተኞች ተልዕኮ - ቅዱስ ቁርአን - የቀድሞ መፅሐፍት - የነቢዩ መስጂድ በመዲና - የአቅሳ መስጂድ (በቅድስ ኢየሩሳሌም) - ኢስላማዊ ስነጥበብ - ኢስላምና የአካባቢ ጥበቃ - ሴቶች በኢስላም - የህፃናት መብት በኢስላም - ሰብአዊ መብትና አናሳ የህብረተሰብ ክፍሎች መብት በኢስላም - የነቢዩ ሙሐመድ የመሰናበቻ ስብከት - የዑመር ቃል ኪዳን እና ሌሎችም... ኢስላም ለሰው ልጅ ምህረት የተደነገገ ሲሆን ይህን መልዕክት የሚያብራራ የአላህ ቃል የሆነ ቁርአን ከ1400 ዓመታት በፊት ከወረደበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን ምንም ለውጥ ያልታየበት ነው፡፡ ይህ መፅሐፍ ከነቢዩ ምሳሌያዊ የህይወት ተግባር (ሱና) ጋር በመሆን በሁሉም ቁሳዊና መንፈሳዊ ህይወት ውስጥ ሰዎች እንዴት ለፈጠሪያቸው ትዕዛዝ ምግባራቸውን እንደሚያንፁ ያሳተምራል።

Details

Version6.0
Minimum Android version5.0
Reviews0
Developer websitekeenyaa.com
Available inworldwide (242)
Developer contactson the Business plan
Collected2026-10-31

This data in the API

The full record in JSON costs 1 credit.

curl -H "X-API-Key: YOUR_KEY" \
  "https://apkapi.com/api/v1/app?id=com.islam_and_muslims"