App search

ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም

com.hussenapp.zikrdua
Music & Audio Free Contains ads Everyone Open on Google Play
100,000+
installs · ≈108K
—
0 ratings
2022-11-25
first release
2024-08-27
last update

Description

A lesson given by Sheikh Ahmed Adam at Zadul Maad Madrasa titled Zikr and Dua', presented by Application.

በዛዱል መዓድ የሱና መድረሳ ትምህርት ቤት በተከታታይ ሲቀርብ የነበረው ዚክር እና ዱዓእ የመንፈስ ቀለብ በሚል ርዕስ በ43 ክፍሎች ሲሠጥ የነበረው ትምህርት የተጠናቀቀ መሆኑ ይታወሳል ። አሁን ደግሞ ለዓለም ሙስሊም እህት ወንድሞች እናት አባቶች ቤታቸው ቁጭ ብለው ትምህርቱን ያዳምጡ ዘንድ አንድ ጊዜ አፑን ካወረዱት ኢንተርኔት በማያስፈልግ መልኩ በአፕሌኬሽን ተዘጋጅቷል ። - ከእናንተ የሚጠበቀው ትምህርቱን አዳምጣችሁ ፣ ላልደረሳቸው ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘምድዎ ማዳረስ ብቻ ነው። - በተለይ ሐገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻችን በዳታ ለሚቸገሩ ይህ አፕ አንድ ጊዜ ካወረዱት አፑ ዳታ አያስፈልገውም ሼር አድርጉላቸው ። - በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶራዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ከፈለጋችሁ በዚህ በስልክ ቁጥር +251912768238 ያናግሩን ።

What's new

5 ኮከቦችን (★★★★★) በመስጠት አፕልኬሽኑን እንደወደዱት ይመስክሩ ። ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዙን ። የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር +251912767238 ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።

Details

Version1.0
Minimum Android version4.1
Reviews0
Developer websitet.me
Available inworldwide (242)
Developer contactson the Business plan
Collected2026-10-29

This data in the API

The full record in JSON costs 1 credit.

curl -H "X-API-Key: YOUR_KEY" \
  "https://apkapi.com/api/v1/app?id=com.hussenapp.zikrdua"