App search

አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية

com.hussenapp.qaidamha
Books & Reference Free Contains ads Everyone Open on Google Play
100,000+
installs · ≈218K
★ 5.00
750 ratings
2023-11-14
first release
2026-07-04
last update

Description

Al-Qaida Nuranya Arabic Alphabet Pronunciation Tajwid Law Teaching App

ይህ አፕልኬሽን القاعدة النورانية አል ቃኢደቱ አኑራንያ በመባል የሚታወቀውን አረብኛ ቋንቋን እና ቁርአንን መማርን እጅግ ቀላል የሚያደርግ እና በአጭር ግዜ ውስጥ የተጅዊድ ህግጋግትን እንደዚሁም ቁርአንን ተጅዊዱን ጠብቆ ለመቅራት የሚያግዝ አፕልኬሽን ነው። ሙሉ ኪታቡን የሚስተምረን ወንድም ኢብራሒም ኸይረዲን ሲሆን በ17 ክፍሎች ከክፍል አንድ ጀምሮ ያስተምረናል ። ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ከአሊፍ ጀምረን እስከ ቁርአንን ገልፀን ማንበብ ድረስ ባለንበት ቦታ ሆነን በስልካችን የቁርአንን አቀራር ለመማር ያስችለናል ። ቃኢዳ ኑራንያን ቀርተን እንደጨረስን ደግሞ አጫጭር ሱራዎችን ማለትም ጁዝ 30ን በዚህ አፕልኬሽን መማር እንችላለን "የቁርአን አቀራር ጁዝ 30" https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.haleqajuz30 እንደዚሁም ሙሉ 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ ለማድመጥ እና ለመቅራት "የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ" https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.ethioquran ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

What's new

ስታወርዱ 5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።

Rating distribution

5★750
4★0
3★0
2★0
1★0

Details

Version1.0
Minimum Android version5.0
Reviews1
Developer websitet.me
Available inworldwide (242)
Developer contactson the Business plan
Collected2026-10-29

Chart positions

In 3 charts across 3 countries, best position #44.

Saudi Arabia · free#44 BOOKS_AND_REFERENCE
United Arab Emirates · free#61 BOOKS_AND_REFERENCE
Ethiopia · free#160 BOOKS_AND_REFERENCE

This data in the API

The full record in JSON costs 1 credit.

curl -H "X-API-Key: YOUR_KEY" \
  "https://apkapi.com/api/v1/app?id=com.hussenapp.qaidamha"