App search

የላኢላሃኢለላህ ትርጉም መስፈርቶች አፍራሾች

com.hussenapp.lailahaillellah
Books & Reference Free Contains ads Everyone Open on Google Play
50,000+
installs · ≈8K
—
0 ratings
2023-11-01
first release
2024-08-26
last update

Description

This is a Kitab app that teaches the requirements of Lailahahailallah, the requirements of the Shari'ats, and the legacies in a comprehensive manner.

ይህ አፕልኬሽን ላኢላሃኢለላህ መእናሃ ሹሩጡሃ ነዋቂዱሃ ፈድሉሃ በመባል የሚታወቀውን የሸይኽ ረስላን ኪታብ በአማርኛ በድምፅ የሚያስቀራ አፕ ሲሆን ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በኡስታዝ አቡረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ይማም በ14 ክፍሎች የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በድምጽ ያስተምራል ። ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ። ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

What's new

ስታወርዱ 5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።

Details

Version1.0
Minimum Android version5.0
Reviews0
Developer websitet.me
Available inworldwide (242)
Developer contactson the Business plan
Collected2026-10-29

Chart positions

In 1 charts across 1 countries, best position #172.

Saudi Arabia · free#172 BOOKS_AND_REFERENCE

This data in the API

The full record in JSON costs 1 credit.

curl -H "X-API-Key: YOUR_KEY" \
  "https://apkapi.com/api/v1/app?id=com.hussenapp.lailahaillellah"