App search

የ30ኛው ጁዝ የቁርአን አቀራር ለጀማሪዎች

com.hussenapp.amatajwid
Music & Audio Free Contains ads Everyone Open on Google Play
100,000+
installs · ≈167K
★ 4.83
351 ratings
2023-11-21
first release
2026-04-24
last update

Description

The 30th juz qirat tutorial is a Quran reciting app that teaches beginners to women in a convenient recitation style.

ይህ አፕልኬሽን የ30ኛውን ጁዝ ቁርአን ቂርአት አቀራር የሚያስተምር ሲሆን ለቁርአን ጀማሪዎች የአረብኛ ፊደላትን ከለዩ በኋላ ጁዝ ዓመን አስተካክለው መቅራት እንዲችሉ ያስችላል ። ኡስታዙ ልጆችንን እያስቀራ እነሱ ደግመው ይቀራሉ ይህንን ተከትለን እኛም እንድንቀራ እና የቁርአን አቀራራችንን ተጅዊዳችንን እንድናስተካክል ያግዘናል ። ገና የአረብኛ ፊደላትን መለየት ካልጀመራችሁ ደግሞ ይህንን አፕ ብትጠቀሙ ያስተምራችኋል ። አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.qaidamha ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

What's new

ስታወርዱ 5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።

Rating distribution

5★292
4★58
3★0
2★0
1★0

Details

Version1.0
Minimum Android version5.0
Reviews0
Developer websitet.me
Available inworldwide (242)
Developer contactson the Business plan
Collected2026-10-29

Chart positions

In 2 charts across 2 countries, best position #124.

Saudi Arabia · free#124 MUSIC_AND_AUDIO
Ethiopia · free#135 MUSIC_AND_AUDIO

This data in the API

The full record in JSON costs 1 credit.

curl -H "X-API-Key: YOUR_KEY" \
  "https://apkapi.com/api/v1/app?id=com.hussenapp.amatajwid"