App search

አልቡርሓን የተጅዊድ ትምህርት

com.hussenapp.alburhan
Books & Reference Free Contains ads Everyone Open on Google Play
50,000+
installs · ≈52K
—
0 ratings
2023-05-23
first release
2025-08-13
last update

Description

Al Burhan Fi Tajwidil Qur'an is a Tajwid learning application

ይህ አፕልኬሽን አልቡርሃን ፊተጅዊዲል ቁርአን በመባል የሚታወቀውን ስለ ተጅዊድ ህግጋት በሰፊው የሚያስተምር ኪታብ በ50 ክፍሎች በኡስታዝ ጀማል ዩሡፍ ተቀርቶ ያለቀውን ትምህርት አጠቃሎ ይዟል ። ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን መማር ያስችለናል ። ተጅዊዳችንን ለማስተካከል እና የቁርአን አቀራር ለማስተካከል ያግዘናል ። ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

What's new

5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።

Details

Version1.0.1
Minimum Android version6.0
Reviews0
Developer websitet.me
Available inworldwide (242)
Developer contactson the Business plan
Collected2026-10-29

Chart positions

In 2 charts across 2 countries, best position #133.

Saudi Arabia · free#133 BOOKS_AND_REFERENCE
United Arab Emirates · free#145 BOOKS_AND_REFERENCE

This data in the API

The full record in JSON costs 1 credit.

curl -H "X-API-Key: YOUR_KEY" \
  "https://apkapi.com/api/v1/app?id=com.hussenapp.alburhan"