App search

Fidel Amharic Keyboard

com.bilih.fidel
Productivity Free Contains ads Everyone Open on Google Play
1,000+
installs · ≈1.4K
—
0 ratings
2026-03-30
first release
2026-10-29
last update

Description

ፊደል ኪቦርድን ስለምትጠቀሙ እናመሰግናለን!

ፊደል ኪቦርድ ለፈጣን፣ ቀላል እና ዘመናዊ የመጻፊያ ልምድ ተዘጋጅቷል። በአማርኛ፣ በትግርኛ እና በኦሮሞኛ ቋንቋዎች በቀላሉ መጻፍ እንዲችሉ ይረዳዎታል። ኪቦርዱ ንጹህ ዲዛይን፣ ፈጣን አፈጻጸም እና የተሻለ የተጠቃሚ ልምድ ያቀርባል። በዚህ ዝመና የተካተቱ ዋና ሻሻያዎች፦ 🚀 ፈጣን፣ ቀላል እና ባትሪ ቆጣቢ 😎 ስቲከሮች እና ኢሞጂዎች 🔒 100% የግላዊነት ጥበቃ 🎨 ውብ ገጽታዎች (Themes) ✍️ የእጅ ጽሁፍ መለያ (Handwriting Recognition) ዋና ዋና ፊቸሮች፦ • ፈጣን እና ለስላሳ መጻፍ • በቀላሉ የሚቀየሩ ገጽታዎች • የኢሞጂ እና ስቲከር ድጋፍ • በብዙ ቋንቋዎች መጻፍ • ሙሉ የግላዊነት ጥበቃ — የእርስዎ መረጃ አይሰበሰብም ፊደል ኪቦርድን ስለምትጠቀሙ እናመሰግናለን! 🙏

Details

Version1.1.0
Minimum Android version7.0
Reviews0
Developer websitevercel.app
Available inworldwide (242)
Developer contactson the Business plan
Collected2026-11-20

This data in the API

The full record in JSON costs 1 token.

curl -H "X-API-Key: YOUR_KEY" \
  "https://apkapi.com/api/v1/app?id=com.bilih.fidel"