ከ500 በላይ ደርሶች ዳዕዋወች ስብስብ ፡ Quran ያንብቡ,ያድምጡ፤ Daily Azkar
አል-ሁዳ - ዒልም የ ቂርአት ማዕከል Quran & Azkar ኪታብ እንድሁም የተለያዩ ደርሶችን በተለያዩ ኡስታዞች አካቶ የያዘ አፕሊኬሺን ነው፡፡ የ ቁርአን የ ሀዲስ የ ሲራ የ ቋንቋ የ ነህው የ ተጅዊድ የ አቂዳ የ መንሀጅ ኪታቦች ደርሶች በየጊዜው የሚለቀቁብት አፕሊኬሺን ነው፡፡ የፈለጉትን ኪታብ በብዙ ኡስታዝ የሚያገኙበት አፕ ነው፡፡
ደርሶቹን አንዴ ካወረዱ በኋላ ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ይስችልዎታል፡፡
የትኛውም እውቀትን ፈላጊ ስልኩ ላይ ሊኖረው የሚገባ አፕ ነው ለ ዒልም ፈላጊወችም ልናጋራቸው የሚገባ ነው፡፡
በመጨረሻም
አላህ ይህን ስራችንን የአላህን ፊት ብቻ ተፈልጎበት የተሰራ እንድሆን በዚህ ስራ ላይ ለተሳተፉ ሁሉ (አፑን በማዘጋጀት ደርሶችን በመጫን ...) አላህ ኢኽላሱን ይወፍቀን ዘንድ እማፀነዋለሁ፡፡ ይህን አፕ የምትጠቀሙ ወንድሞችም እህቶችም ለዚህ አፕ ተሳትፎ ያደረጊ አፑን በማዘጋጀት ደርሶችን በማቀናበር ጥረት ላደረጉ ሁሉ ዱአ እንድታደርጉልን ዘንድ እጠይቃለሁ፡፡
it is a simple and beautifully designed Islamic application that allows you to read the Holy Quran, listen to recitations, and access daily Azkar in one place.
Designed for ease of use and spiritual focus, this app helps you stay connected with the Quran anytime and anywhere.
Features
Complete Holy Quran Reading
High-quality audio recitation
Daily Azkar
Background audio playback
Works offline
Clean and simple interface
Privacy First
Your privacy matters. This app does not collect, store, or share any personal data. All content is available within the app, and your notes and preferences remain on your device.
Easy to Use
Whether you want to read, listen, አል-ሁዳ provides a smooth experience.
Download now and strengthen your connection with the Quran.
alhuda islamic learn center | 2018 | 1447ሂጅሪ