Пошук застосунків

ኹዝ አቂደተክ በኡስታዝ ሳዳት ከማል

com.hussenapp.sadathuz
Music & Audio Безкоштовний Містить рекламу Everyone Відкрити в Google Play
50,000+
встановлень · ≈77K
★ 5.00
237 оцінок
2022-10-07
перший реліз
2026-05-13
останнє оновлення

Опис

Khuz Aqeedatek allows us to learn the book of Aqeedah by Ustaz Sadat Kemal in a way that is convenient for reading.

ይህ አፕልኬሽን ሁዝ አቂደተክ በመባል የምትታወቀዋን ስለ ትክክለኛ የሙስሊም አቂዳ ፣ ተውሒድ እና ሺርክ በሰፊው የምታስተምር ኪታብ ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ ሳዳት ከማል በ15 ክፍሎች ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ። - አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ስለ ትክክለኛ የሙስሊም አቂዳ እምነት በሰፊው መማር ፣ መረዳት ለምትፈልጉ ሁሉ ፣ ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ። - የዚህን ኪታብ የመጀመሪያ ክፍል ከደርስ 01 እስከ 40 በዚህ ሊንክ ከፕለይስቶር ማውረድ ትችላላችሁ ። ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር ክፍል 01 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ibnmunewor.kitabutewhid - ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

Що нового

አፕልኬሽኑን ከወደዳችሁት 5 ኮከቦችን (★★★★★) በመስጠት እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ድጋፋችሁን ግለጹልን ፣ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ። እንደዚሁም በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶራዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ንያው ፍላጎቱ ካላችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር 251912768238 ያናግሩን ።

Розподіл оцінок

5★237
4★0
3★0
2★0
1★0

Деталі

Версія1.0
Мінімальна версія Android5.0
Відгуків4
Сайт розробникаt.me
Доступний у країнаху всьому світі (242)
Контакти розробникау тарифі Business
Дані зібрано2026-10-30

Позиції в чартах

У 2 чартах 2 країн, найкраще місце — 128.

Саудівська Аравія · free#128 MUSIC_AND_AUDIO
Обʼєднані Арабські Емірати · free#169 MUSIC_AND_AUDIO

Ці дані в API

Повна картка в JSON коштує 1 кредит.

curl -H "X-API-Key: YOUR_KEY" \
  "https://apkapi.com/api/v1/app?id=com.hussenapp.sadathuz"