Пошук застосунків

ኡሱሉ ሰላሳ በኡስታዝ ሳዳት ከማል

com.hussenapp.huzsadatkemal
Music & Audio Безкоштовний Містить рекламу Everyone Відкрити в Google Play
50,000+
встановлень · ≈78K
★ 5.00
251 оцінок
2022-10-06
перший реліз
2024-07-19
останнє оновлення

Опис

Usulu allows us to learn the 30 books of Aqeedah in 19 classes without the Internet.

ይህ አፕልኬሽን አል ኡሡሉ ሠላሣ በመባል የምትታወቀዋን ሶስቱ መሠረቶችን የምታስተምር የአቂዳ ኪታብ ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ ሳዳት ከማል በ19 ክፍሎች ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ። - አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ስለ ትክክለኛ የሙስሊም አቂዳ እምነት በሰፊው መማር ፣ መረዳት ለምትፈልጉ ሁሉ ፣ ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ። - ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

Що нового

አፕልኬሽኑን ከወደዳችሁት 5 ኮከቦችን (★★★★★) በመስጠት እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ድጋፋችሁን ግለጹልን ፣ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ። እንደዚሁም በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶራዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ንያው ፍላጎቱ ካላችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር 251912768238 ያናግሩን ።

Розподіл оцінок

5★251
4★0
3★0
2★0
1★0

Деталі

Версія1.0
Мінімальна версія Android5.0
Відгуків0
Сайт розробникаt.me
Доступний у країнаху всьому світі (242)
Контакти розробникау тарифі Business
Дані зібрано2026-11-02

Ці дані в API

Повна картка в JSON коштує 1 токен.

curl -H "X-API-Key: YOUR_KEY" \
  "https://apkapi.com/api/v1/app?id=com.hussenapp.huzsadatkemal"