Пошук застосунків

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين

com.hussenapp.hulasot
Music & Audio Безкоштовний Містить рекламу Everyone Відкрити в Google Play
100,000+
встановлень · ≈141K
★ 4.50
491 оцінок
2022-12-12
перший реліз
2026-05-20
останнє оновлення

Опис

This is an application that teaches the life story of our Prophet, may God bless him and grant him peace, in the form of questions and answers.

ይህ አፕልኬሽን የነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን የሕይወት ታሪክ የሚያስተምር የሲራ ኪታብ ሲሆን خلاصة نور اليقين በመባል የሚታወቀውን ኪታብ በ 28 ክፍሎች በኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ከሚሴ ተቀርቶ ያለቀ ሲሆን ለመቅራት በሚመች መልኩ በክፍል በክፍል ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጅ አፕ ነው ። - ምንም አይነት ኢንተርኔት አይጠይቅም ። - ይህን አፕልኬሽን በመጠቀም ለእርስዎም ለቤተሰብዎም ለጓደኛዎ ስለ ውዱ ረሱል ያለዎትን እውቀት ያዳብሩ ፣ ይህንን መልካም እና አስደሳች ስራ ሼር በማድረግ የኸይር ተቋዳሽ እንሁን ። - እንደዚሁም በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶሮዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ከፈለጋችሁ በዚህ በስልክ ቁጥር +251912768238 ያናግሩን ።

Що нового

አፑን ስታወርዱ 5 ኮከቦችን (★★★★★) በመስጠት አፕልኬሽኑን እንደወደዱት ይመስክሩልን ። ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዙን ። የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር +251912767238 ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።

Розподіл оцінок

5★429
4★0
3★0
2★0
1★61

Деталі

Версія1.0
Мінімальна версія Android6.0
Відгуків2
Сайт розробникаt.me
Доступний у країнаху всьому світі (242)
Контакти розробникау тарифі Business
Дані зібрано2026-10-29

Позиції в чартах

У 3 чартах 3 країн, найкраще місце — 163.

Ефіопія · free#163 MUSIC_AND_AUDIO
Саудівська Аравія · free#166 MUSIC_AND_AUDIO
Обʼєднані Арабські Емірати · free#200 MUSIC_AND_AUDIO

Ці дані в API

Повна картка в JSON коштує 1 кредит.

curl -H "X-API-Key: YOUR_KEY" \
  "https://apkapi.com/api/v1/app?id=com.hussenapp.hulasot"