Buscar apps

አል-ሁዳ - ዒልም

com.omexa.alhudaquran
Education Grátis Everyone Abrir no Google Play
10,000+
instalações · ≈1K
—
0 avaliações
2026-04-04
primeiro lançamento
2026-08-29
última atualização

Descrição

ከ500 በላይ ደርሶች ዳዕዋወች ስብስብ ፡ Quran ያንብቡ,ያድምጡ፤ Daily Azkar

አል-ሁዳ - ዒልም የ ቂርአት ማዕከል Quran & Azkar ኪታብ እንድሁም የተለያዩ ደርሶችን በተለያዩ ኡስታዞች አካቶ የያዘ አፕሊኬሺን ነው፡፡ የ ቁርአን የ ሀዲስ የ ሲራ የ ቋንቋ የ ነህው የ ተጅዊድ የ አቂዳ የ መንሀጅ ኪታቦች ደርሶች በየጊዜው የሚለቀቁብት አፕሊኬሺን ነው፡፡ የፈለጉትን ኪታብ በብዙ ኡስታዝ የሚያገኙበት አፕ ነው፡፡ ደርሶቹን አንዴ ካወረዱ በኋላ ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ይስችልዎታል፡፡ የትኛውም እውቀትን ፈላጊ ስልኩ ላይ ሊኖረው የሚገባ አፕ ነው ለ ዒልም ፈላጊወችም ልናጋራቸው የሚገባ ነው፡፡ በመጨረሻም አላህ ይህን ስራችንን የአላህን ፊት ብቻ ተፈልጎበት የተሰራ እንድሆን በዚህ ስራ ላይ ለተሳተፉ ሁሉ (አፑን በማዘጋጀት ደርሶችን በመጫን ...) አላህ ኢኽላሱን ይወፍቀን ዘንድ እማፀነዋለሁ፡፡ ይህን አፕ የምትጠቀሙ ወንድሞችም እህቶችም ለዚህ አፕ ተሳትፎ ያደረጊ አፑን በማዘጋጀት ደርሶችን በማቀናበር ጥረት ላደረጉ ሁሉ ዱአ እንድታደርጉልን ዘንድ እጠይቃለሁ፡፡ it is a simple and beautifully designed Islamic application that allows you to read the Holy Quran, listen to recitations, and access daily Azkar in one place. Designed for ease of use and spiritual focus, this app helps you stay connected with the Quran anytime and anywhere. Features Complete Holy Quran Reading High-quality audio recitation Daily Azkar Background audio playback Works offline Clean and simple interface Privacy First Your privacy matters. This app does not collect, store, or share any personal data. All content is available within the app, and your notes and preferences remain on your device. Easy to Use Whether you want to read, listen, አል-ሁዳ provides a smooth experience. Download now and strengthen your connection with the Quran. alhuda islamic learn center | 2018 | 1447ሂጅሪ

Novidades

አዲስ ነገር ቁርዐን ተፍሲር በ3ቋንቋ አካቷል 1 አማርኛ፡ አፍሪካ አካዳሚ ሸይኽ ሙሀመድ ዘይን 2 አረብኛ ፡ ተፍሲር ሙዬሰር 3 english : Halil and Khan ምስጋና ለአለማቱ ጌታ አላህ ይገባው፡፡ በመልክተኞቹም ላይ ሰላም ይሁን፤ ምስጋና ሁሉ ለአላህ የተገባ ነው።

Detalhes

Versão1.0.1
Versão mínima do Android7.0
Comentários0
Disponível emno mundo todo (242)
Contatos do desenvolvedorno plano Business
Dados coletados2026-11-02

Estes dados na API

A ficha completa em JSON custa 1 token.

curl -H "X-API-Key: YOUR_KEY" \
  "https://apkapi.com/api/v1/app?id=com.omexa.alhudaquran"