Albums of the congregation's hymns; Delight your soul by listening to the hymns that the association has composed in different languages
ዜማ ወጥበብ በማኅበረ ቅዱሳን ዋና ማእከል መዝሙር ክፍል የሚታተሙ እና የሚወጡ መዝሙሮችን እና የመዝሙር ማጣቀሻ ጽሁፎችን በቀላሉ ለማዳረስ የተሰራ ሙሉ መተግበሪያ ሲሆን በዋናነት ለማእከላት፣ ለግቢ ጉባኤያት እና ለሰንበት ትምህርት ቤቶች ለጥናት እንዲያመች እና አዳዲስና የሚሻሻሉ መዝሙሮችን በቶሎ ለሁሉም በማንኛውም ቦታ ለሚገኙ ምእመናንን ጨምሮ እንዲጠቀሙበት ታስቦ የተሰራ ነው። የእያንዳንዱን መዝሙር ከሙሉ ግጥሙ ጋር በአንድ ቦታ በተለያዩ ቋንቋዎች፣ በወቅቶች፣ በጥራዝ እንዲሁም የመዝሙር ጥራዝ እና ሌሎች PDF ሰነዶችን ማንበብ ወይም ማውረድ ያስችለዎታል።
🎶 ባህሪዎች
በብዙ ቋንቋ የተሰሩ የመዝሙር ጥራዞችን፣ አልበሞችን፣ የበገና መዝሙራትን ለማግኘት
የመዝሙሩን ሙሉ ግጥም ማውረድ ወይም ለማስተላለፍ
የመዝሙሩን ጥራዝ ለማውረድ
በጥራዝ፣ በቋንቋ፣ በወቅቶች መዝሙራትን ማጣራት ወይም መፈለግ
🙏 ለምን ዜማ ወጥበብ መተግበሪያ መረጡ?
ቀላል፣ ግልጽ እና ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ ንድፍ ሲሆን በማንኛውም ጊዜ እና ቦታ የሚፈልጉትን መዝሙር እንዲያዳምጡ፣ ለማስጠናትም እንዲመች ተደርጎ የተሰራ።
አስተያየት፣ ሀሳብ፤ ጥያቄ ካለዎት በመተግበሪያው የጎን ገጽ(Side bar) በመግባት አስተያየት ይስጡ(Give Feedback) በሚለው ቢልኩልን ቀጥታ ይደርሰናል።
ዜማ ወጥበብን ስለተጠቀሙ፣ አስተያየት ስለሰጡን ደግሞም ስለሚሰጡን ከልብ እናመሰግናለን።
Zema Wetibeb is a complete application designed to help you easily access the hymns published and distributed by the Mahber Kidusan Central Hymns Department. Find every hymn along with its full lyrics in one place — categorized by language, season, and tiraz, with PDF documents available for reading or download.
Key Features
Access Tiraz, albums, and Begena hymns in one place
View Mezmur with synchronized full lyrics
Share full lyrics as an image
Download Tiraz PDF — read offline or share
Search by language, season, Tiraz, and category
Fast and efficient audio & document downloading
Improved performance and smoother user experience
Zema Wetibeb — the simplest and fastest way to access officially released hymns from the central source. Download now and use it anytime, anywhere.
Thank you for using Zema Wetibeb, and we truly appreciate the feedback you have shared and will continue to share with us.
Novidades
Zema Wetibeb is now improved with new features:
- Faster download performance
- Added Tiraz PDF documents
- Wudase Maryam melody included
- More accurate search results
- Overall app performance improved