アプリ検索

ቁርአን ትርጉምና ተፍሲር - Quran Tirgum

com.qurantirgum.amharic
1,000+
インストール · ≈4.3K
—
評価0件
2026-10-25
初回リリース
2026-11-09
最終更新

説明

ቁርአን ከአማርኛ ትርጉም ጋር ፣ የአማርኛና የአረብኛ ተፍሲሮች፣ በተለያዩ ቃሪኦች ድምጽና ሙስሐፍ

ቁርአን ከአማርኛ ትርጉም፣ ተፍሲር፣ ቂርኣትና ከመዲና ሙስሐፍ ጋር። ቁርአን ትርጉም (Quran Tirgum) የተከበረውን ቁርአን ለአማርኛ አንባቢዎች ያቀርባል፦ ያንብቡ፣ ያዳምጡ፣ ያስተንትኑ። • የአረብኛው ጽሑፍ ከሸይኽ ሙሐመድ ዘይን የአማርኛ ትርጉም ጋር፤ በአንድ ላይ ወይም ጎን ለጎን • ሙሉው ባለ 604 ገጽ የመዲና ሙስሐፍ በመጀመሪያው የገጽ አቀማመጥ፣ ከተጅዊድ ጋር • የአማርኛ ሙኽተሰር ተፍሲር • የሸይኽ ሙሐመድ ዘህረዲን የአማርኛ ተፍሲር • የአረብኛ ተፍሲሮች፦ አስ-ሰዕዲ፣ አል-ሙየሰርና ኢብኑ ከሢር፤ እንዲሁም ሌሎችም • የእንግሊዝኛ ትርጉም (Sahih International) • በብዙ ቃሪኦች ቂርኣት፣ አያ በአያ፣ በመደጋገም • ስክሪኑ ቢጠፋም ቂርኣቱ ይቀጥላል፤ ማቆሚያና ማጫወቻው በማሳወቂያው ላይ • አያዎች በርዕስ፦ ኢማን፣ ኢስላም፣ ዒባዳ፣ አኽላቅና ሌሎችም • በአረብኛና በአማርኛ ፍለጋ • አያዎችን ማስቀመጥ፣ ማድመቅና የራስዎን ማስታወሻ መጻፍ • በቁርአኑ ላይ ማስመሪያ፣ ማቅለሚያ፣ ቅርጾችና የጣት ማመልከቻ • የትኛውንም አያ በሚያምር ምስል፣ በድምፅ ወይም በቪዲዮ ማጋራት • ብርሃንና ጨለማ ገጽታዎች፣ የሚስተካከል የፊደል መጠን አካውንት አያስፈልግም፤ ማስታወቂያ የለውም። ያስቀመጧቸው አያዎችና ማስታወሻዎች በስልክዎ ላይ ብቻ ይቆያሉ። — — — Quran with Amharic translation (Sheikh Muhammad Zain), Amharic tafsir (Sheikh Muhammad Zehredin), Arabic tafsirs, recitation and the 604-page Madani Mushaf. No account, no ads.

詳細

バージョン1.8.1
必要なAndroidバージョン7.0
レビュー0
提供地域全世界(242)
デベロッパーの連絡先Businessプラン
収集件数2026-11-20

ランキング順位

3件のランキング(3か国)に掲載、最高45位。

サウジアラビア · free#45 BOOKS_AND_REFERENCE
アラブ首長国連邦 · free#56 BOOKS_AND_REFERENCE
エチオピア · free#155 BOOKS_AND_REFERENCE

このデータをAPIで

JSONの完全な記録は1トークンです。

curl -H "X-API-Key: YOUR_KEY" \
  "https://apkapi.com/api/v1/app?id=com.qurantirgum.amharic"