Recherche d'applications

ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን

com.hussenapp.qaidaseid
Music & Audio Gratuite Contient des publicités Everyone Ouvrir sur Google Play
100,000+
installations · ≈119K
★ 4.60
224 notes
2023-03-15
première sortie
2026-05-14
dernière mise à jour

Description

Arabic alphabet chart Qaidatu Nuranya application without net is a must read for anyone who wants to learn Arabic language.

አልቃኢደቱ ኑራንያ በመባል የሚታወቀውን የአረብኛ ፊደል ገበታ የያዘ ኪታብ ለቁርአን ጀማሪዎች እንዲሁም ተጅዊዳቸውን ማስተካከል ለሚፈልጉ ሁሉ ፣ ተጅዊድን ጠብቀን ፣ መሐሪጀል ሑሩፍ ለማስተካከል የሚያግዝ አፕልኬሽን ሲሆን በወንድም ሰይድ ሁሴን በ17 ክፍሎች ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው ። - ምንም አይነት ኢንተርኔት አይጠይቅም ኪታቡ እየታዬ መቅራት ያስችላል ። - ይህን አፕልኬሽን በመጠቀም ለእርስዎም ለቤተሰብዎም ንቃትዎትን ያዳብሩ ፣ ይህንን መልካም እና አስደሳች ስራ ሼር በማድረግ የኸይር ተቋዳሽ እንሁን ። - እንደዚሁም በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶራዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ከፈለጋችሁ በዚህ በስልክ ቁጥር +251912768238 ያናግሩን ።

Nouveautés

ኮከቦችን (★★★★★) በመስጠት አፕልኬሽኑን እንደወደዱት ይመስክሩልን ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።

Répartition des notes

5★179
4★0
3★44
2★0
1★0

Détails

Version1.0
Version Android minimale5.0
Avis0
Site du développeurt.me
Disponible dansdans le monde entier (242)
Coordonnées du développeurdans l'offre Business
Données collectées2026-10-30

Positions dans les classements

Dans 2 classements de 2 pays, meilleure place : 132.

Arabie saoudite · free#132 MUSIC_AND_AUDIO
Émirats arabes unis · free#180 MUSIC_AND_AUDIO

Ces données dans l'API

La fiche complète en JSON coûte 1 crédit.

curl -H "X-API-Key: YOUR_KEY" \
  "https://apkapi.com/api/v1/app?id=com.hussenapp.qaidaseid"