Αναζήτηση εφαρμογών

100 ሀዲስ ለሒፍዝ በኡስታዝ ሳዳት ከማል

com.hussenapp.miathadis1
Music & Audio Δωρεάν Περιέχει διαφημίσεις Everyone Άνοιγμα στο Google Play
50,000+
εγκαταστάσεις · ≈61K
★ 4.60
179 βαθμολογίες
2022-10-03
πρώτη κυκλοφορία
2024-07-19
τελευταία ενημέρωση

Περιγραφή

100 Hadith for Hifz book by Ustaz Sadat Kemal in 21 classes allows you to learn without internet.

100 ሀዲስ ለሒፍዝ በቃል ለመሸምደድ የምትባለዋን የሐዲስ መማሪያ ኪታብ ትምህርት ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ ሳዳት ከማል በ21 ክፍሎች ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ። - አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ኪታቧን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ ፣ ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ። - ይህ አፕ እንደዚህ ባማረ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

Τι νέο υπάρχει

አፕልኬሽኑን ከወደዳችሁት 5 ኮከቦችን (★★★★★) በመስጠት እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ድጋፋችሁን ግለጹልን ፣ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ። እንደዚሁም በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶራዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ንያው ፍላጎቱ ካላችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር 251912767238 ያናግሩን ።

Κατανομή βαθμολογιών

5★143
4★0
3★35
2★0
1★0

Λεπτομέρειες

Έκδοση1.0
Ελάχιστη έκδοση Android5.0
Κριτικές1
Ιστότοπος προγραμματιστήt.me
Διαθέσιμη στις χώρεςπαγκοσμίως (242)
Στοιχεία επικοινωνίας προγραμματιστήστο πλάνο Business
Συλλέχθηκαν2026-11-21

Αυτά τα δεδομένα στο API

Η πλήρης καρτέλα σε JSON κοστίζει 1 token.

curl -H "X-API-Key: YOUR_KEY" \
  "https://apkapi.com/api/v1/app?id=com.hussenapp.miathadis1"