App-Suche

የአቂዳ ኪታብ ለጀማሪዎች በአቡ አስማ

com.hussenapp.keshfasma
Books & Reference Kostenlos Enthält Werbung Everyone In Google Play öffnen
50,000+
Installationen · ≈64K
—
0 Bewertungen
2024-04-13
erste Veröffentlichung
2024-10-10
letzte Aktualisierung

Beschreibung

This app covers the books of Usulu Salasa, Shertu Salat, Qawaidul Arbaa and Keshefu Shubhat verbatim for beginners.

ይህ አፕልኬሽን የአቂዳ ኪታብ ለጀማሪዎች በወንድም አቡ አስማ የሚሰኝ ሲሆን ለጀማሪዎች የሚሆኑ የአቂዳ ኪታቦችን ማለትም ኡሱሉ ሰላሳን ሹሩጡ ሶላትን ቀዋዒዱል አርበዓን እና ከሽፉ ሹብሐትን ቃል በቃል መተርጎም እንደዚሁም ሰፋ ካለ ትንታኔ ጋር ያስተምራል ። ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ። በከፍተኛ የድምፅ ጥራት ጋር እየደጋገሙ ለመቅራት አመች ሆኖ የተዘጋጀ ። ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ። "ሹሩጡ ላኢላሀኢለላህ በአቡ አስማ" https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.shurutasma "አቂደቱል ዋሲጢያ በአቡ አስማ" https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.aqidaasma

Neuigkeiten

ስታወርዱ 5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።የዚህ አይነት አፖችን በቅናሽ ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።

Details

Version1.0
Mindestversion Android5.0
Rezensionen0
Website des Entwicklerst.me
Verfügbar inweltweit (242)
Entwicklerkontakteim Business-Tarif
Erfasst2026-10-29

Chart-Platzierungen

In 2 Charts in 2 Ländern, bester Platz: 100.

Saudi-Arabien · free#100 BOOKS_AND_REFERENCE
Vereinigte Arabische Emirate · free#118 BOOKS_AND_REFERENCE

Diese Daten in der API

Der vollständige Eintrag als JSON kostet 1 Credit.

curl -H "X-API-Key: YOUR_KEY" \
  "https://apkapi.com/api/v1/app?id=com.hussenapp.keshfasma"